ምስራቅ ወለጋ አማራ ለዘር እንዳይቀር እየተሰራ ያለው የሳይኮሎጂ ውድቀትና ከወለጋ አማራ የሚባል ብሄርን ለማፅዳት የተኬደ እርቀት ነው!

 ለሁሉም የአማራ  ባለስልጣኖች አድርሱልኝ አደራ ወገን አማራ ለዘር እንዳይቀር እየተሰራ ያለው የሳይኮሎጂ ውድቀትና ከወለጋ አማራ የሚባል ብሄርን ለማፅዳት የተኬደ እርቀት ነው።

ሰላም የተከበሩ አቶ ገዱ እንዴት ኖት፣ እኔ ከምስራቅ ወለጋ ነው እባካቹህ ስሙን ተረዱን የምስራቅ ወለጋ አማራዎች እየደረሰብን ያለወን ሁሉ ቢያንስ አንብቡልን ለመደወል አታነሱም።



1. ምስራቅ ወለጋ የምትኖሩ አማራ፣ ጎጃሜ፣ ወሎዮች በሙሉ ከዛሬ ጀምሮ ለኦሮሞ ባለእኩል (የእርሻ ባለቤት) መቶ መቶ ብር በየወሩ ትሰጣላቹህ፣ በተጨማሪ በእኛ ፍቃድ ካልሆነ ገበያም ሆነ ለቅሶ መሰብሰብ አትችሉም ከፈለግን በአንድ ቀን ከኦሮምያ ምድር እናፀዳቹሀለን፣

2.  መኪና ላይ አማራ ቀድሞ ወንበር ከያዘና ኦሮሞ ከሀላ ከመጣ ወንበር መልቀቅ አለባቹህ፣ መንገድ ላይ ቅድሚያ ለኦሮሞ መስጠት አለባቹህ፣

3.  የትኛውም የወለጋ ክፍል በአማርኛ ትምህርት የሚሰጡ ትምህርት ቤቶች ይዘጋሉ ከኦሮምኛ ውጭ አትማሩም

4.  ካፌ ላይ፣ ትምህርት ቤት፣ ገበያ ላይ ማንኛውም የመንግስት ተቋም ላይ አፋን ኦሮሞ ብቻ ተናገሩ፣

5.  ባለእኩል የሚያትሱ አማሮች በየጊዜው ማስፈራሪያ ዛቻ እየደረሰባቸው አብዛሀኞች ታርደው የተገደሉ ሲሆን አዝመራቸው በሙሉ በኦሮሞ ተወስዷል።

6.  አማራ በሚበዛበት አካባቢ ሁሉንም እስከምናፀዳቸው ድረስ መብራት፣ ትምህርት ቤት መንገድና ጤና ተቋማት አያስፈልጉም

7.  መዳበሪያ፣ ዳፕ፣ ቅድሚያ ለኦሮሞዎች ከደረሰ በሀላ የተረፈ ካለ ለሌላ ወረዳ ኦሮሞ ይሰጣል አማራ የማትበሉትን አትዝሩ እየተባለ ነው ያለው።

8.  የመንግስት ሀላፊዎች ጭምር አማራዎች ወደ በየቤቱ እየዞሩ ጎጃም፣ ወሎ፣ ባህር ዳር ለመላክ መኪና ትራንስፓርት እናመቻቻለን፣ እቃችሁንም እናደርስላቹህለን ብቻ ተዘጋጁ እያሉ ነወ በተለይ ምስራቅ ወለጋ ኪረሙ ወረዳና ሆሮ ጉድሩ ዞን ላይ።

9, የመንግስት ስራ ፈላጊዎች አማራ በድግሪ ከሚቀጠር የ8ኛ ክፍል ኦሮሞ ተቀጥሮ ቢሰራ ይሻላል ለአማራ ስራም፣በጀትም የለም ከተማሩ በክልላቸው ይስሩ፣

10, ለቀበሌ፣ለትምህርት ቤት፣ለደን መሬት ካስፈለገ የአማራ መሬት ያለምንም ትክ(ልዋጭ መሬት) ይወሰዳል።

11.  ስልጣን ላይ ያሉት ሁሉም ኦሮሞ ስለሆነ ፕላን ሲሰራ የአማራ ቤቶች በሙሉ እንዲፈርስ እየተደረገ ነወ ያለው ስለዚህ ካለይ የገለፅኩትና ያልገለፅኳቸው በጣም አስፀያፊ በደሎች እየደረሱብን ስለሆነ እባካቹህ ፣እባካቹህ ዝም አትበሉ፣

እናንተ ተናገሩና ቢያንስ ሬሳችን ይቀበርልን።

በምስራቅ ወለጋ አንገር ጉትን ዙሪያ የሚኖሩ አማራዎች አሁንም በውጥረት ውስጥ ነን አሉ። ዛሬ በ27 ቀን ከጉትን አንዶዴ ድቾ ቀበሌ  ለለቅሶ በታክሲ በመሄድ ለይ ሳለን እንግልት አድርሰውብናል አሉ። ወዴት አባህ ትሄዳለህ እያሉ አማራዎችን ብቻ ለይተው በዱላ መደባደብ እንዲሁም የተለያዩ ዛቻ እና ማስፈራሪያ እያደረጉብን በማለት ኑዋሪዎች ገለፁ አክለውም ታክሲ ውስጥ ወንበር ይዘህ የኦሮሞ ተወላጅ ከመጣህ ተነስ በማለት የነሱን ሰዎች ያስቀምጣሉ ከፈለጉ ያስወርዱሃል ነው ያሉት። እናም መከላከያ ወይም የፌድራል ፖሊስ በቦታው ሁኖ እንደ በፊቱ በሰላም ብንቀሳቀስ በማለት ተናግሮዋል።

ስለዚህ የዚህ ግሩፕ አላት ጉዳዩን በትኩረት፡ልንከታተለው ይገባል። ለምን በብዙ ሽዎች የሚቆጠሩ አማራዎች ያሉበት ቦታ ነው ኦሮሞዎች በጣም አናሳ ናቸው ብዛት አማራ ነው ያለበት መሳሪያም አለ የሰለጠኑም አሉ ከኛ ሚጠበቀው ሳይጎዱ መረጃ ለሚመለከተው አካል በመስጠት ሴራቸው እንዲከሽፍ ማረግ ነው።


0/Post a Comment/Comments